70/80·Season 1 · Episode 9
25 min
ትንሿ ኑኑ ወላጅ አምጪ ተብላ አጎቷ ስለሺን ይዛ ሂዳ ከመምህሯ ጋር የሚፈጠረውን አስቂኝ ክርክር የሚያሳይ ክፍል።